የአልሆል መጠጥ ደግሞ እንደት ብሎ ነው የ እንካን
ደና መጣቹ የሚለውን መልክት የሚያስተላልፉት። እነ እንደ ሚመስለኝ የመኪና አደጋ በዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸው ነው። ይህንን ግምት
ውስጥ ማስገባት ነበረባቸው።
ስለዚህ ይህንን ማስታወቂያ ስንመለከት ፖስተሩ ላይ የጠርሙስ እና ከጀርባው ያለው ቀለም መለያየት ነበርበት ። ምክንያቱም እንካን ደህና መጣቹ የሚለውን ማህበርሰቡ ለይቶ ማወቅ ያስቸግራቸዋል።
በመቀጠልም ዋናው ነገር የቃላት ችግር ኣለበት ፡፡ እሱም መቀለ መሆን የነበረበት መቀሌ ኣድርገውታል፡፡ የባክግራውንድንና የጠርሙዙን ቀለም ኣንድ ኣይነት ነው ፡፡ደግሞም welcome to mekele የሚለውን አንኳን በደህና መጣችሁ ብቻ ይበቃ ነበር ፡፡ billbordun ግን የተቀመጠበት ኣከባቢ ደግሞ የአዲስአበባ መስመር ኣይደለም ፡፡ ያለው አብርሀ ካስትል አከባቢ ነው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ