ሰኞ 9 ሜይ 2016

ዙም ፕሮፍሽናል ስቱድዮ

      
      ይህን ማስታወቂያ  ስንመለከት ዙም ፕሮፍሽናል የሚለው የተጻፈ በእንግሊዘኛ ቛንቛ ስሆን ይህንን ማስታወቂያ ህብረተሰቡ በቀላሊ ለመረዳት ያዳግታቸዋል። ማለትም ህቢረተሰቡ የሚረዳው ቃላት በሚያውቁት ስሆን ቢቻ ነው።
         

  በመቀጠልም ዙም በእንግሊዘኛ ቃላት ማሲፋት ስሆን ነገር ግን ይህ ቃላት አንብበው ለመረዳት እና ለመገንዘብ በጣም ያስቸግራል
         በመቀጠልም ይህ ማስታወቂያ ቦታውን የሚያመለክት አዲራሻ የለውም ስለዚ መልክቱ  ምን እንደምያስተላልፍ ለመረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው። ምክንያቱም ስወችን የምስብ ከለርም ሆነ ፎቶ የለውም።

        በአጠቃላይ ይህንን ማስታወቂያ በህብረተሰቡ ዜድ ምን አይነት ተጺኖ እንደሚያሳድር እና አንቢቦ ለመረዳትም ቢያስቸግርም ቢያንስ በፎቶ መልክ ምን አይነት መልክት እንደሚያስተላልፍ ለመረዳት ምንም አይነት ፎቶ የአለውም። በተጨማርም ህብረተሰቡ ቤሚገባቸው       ቛንቛ ማስታወቂያውን መጻፍ ነበርበት።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ