በመጀመሪያ ደረጃ ፅሁፍ በትክክል
ኣልተፃፈም ይህ ማለት መጠኑን ኣስተካክለዉ
ኣልፃፉትም፡፡ ፅሁፍ በትክክል ዮንየን
ልዩ የጥርስ ህክምና ተብሎ መፃፍ ነበረበት ፡፡
በሁለተኛ ደረጃ የፖስተሩ ጥራት ማለትም ህክምናዉ ስለ ሚሰጠዉ ኣገልግሎት
ፖስተሩ ላይ በፅሑፍ ወይም በምስል የሚያሳይ ነገር የለዉም ፡፡ፖስቶሩ ላይ የተበላሹ
ጥርሶችና የተስተካከሉ ጥርሶች በኣጭሩ
በፎቶ መልክ ማስገባት ነበረበት ፡፡ ለእያንዳንዱ
የሚሰራው ነገረ በፅሑፍም ጭምር መፃፍ ነበረበት ፡፡
በሶስተኛ ደረጃ ፖስቶሩ ላይ ኣድራሻ ኣልተገለፀም፡፡ ስልክ ቁጥር ብቻ ነዉ
ያለው፡፡
የት ኣከባቢ እንደሚገኝ እና ከፖስቶሩ ስንት ርቀት እንዳለው የሚገለፅ ምንም ነገር የለም፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ