ሰኞ 9 ሜይ 2016

ኣበባየ ካፌና ጽራፍት

              

     በመጀመሪያ ደረጃ የፅሑፉንና የሻራዉ ቀለም ኣንዳይነት መሆን ኣልነበረበትም፡፡
ኣበባየ ካፌና ድራፍት የሚለው ደምቆ መታየት ነበረበት እላለሁ፡፡ ለካፌናድራፍት ቤቱ
የየራሳቸውን ሻራ መሰራት ነበረበት ፡፡ ምክንያቱም ሁለቱ ኣንድ ላይ ሊሄዱ ኣይችሉም 
ካፌ ሚባለዉ ትኩስ ነገር፣ኬክ፣ለስላሳናመጠጦችና ሌሎችም የሚይዝ ሲሆን በኣንፃሩ
ደግሞ ድራፍት ቤት የተለያዩ የኣልኮ መጠጦች እና ድራፍቶች ይገኛሉ ፡፡

   ለዚህም ካፌ የሚለውን ነገር ቢቀር ጥሩ ይመስለኛል የሚያሳየው ነገር ስለሌለ፡፡
በዚህ የተነሣ ኣበባየ DSTVድራፍት ቤት ቢሆን ይመረጣል፡፡ባነሩ ስንመለከት የተለያዩ
የክለቦች አርማ በብዛት  ይታያል ፡፡
       
  ኣንዳንድ ነገር ስም ስንሰይምለት በብዙ ነገር ኣስፍተን ማየት ያለብን ይመስለኛል፡፡
ኣንድንነገር ለማድረግ ስናስብ በሃገርቦታ ስም ማውጣት ጥሩአይደለም ብየኣስባለዉ፡፡
ኣሁን የራያ ቢራ ስናይ ብዙ ተጠቃሚ የለውም፡፡ እኔ እንደሚመስለኝ ችግሩ ራያ ቢራ
በራያኣካባቢ ለሚገኙ እና ተወላጆች የሆኑትን ሰዎች እንዲጠቀሙ ብቻ ነዉሚያሳየው፡፡

ሌላው  ደግሞ << ንጉስ ፅርየት ጎይታ መቀረት >>

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ