ማስታወቂያው በአሁን ሳዓት በሚሰጠው አገልግሎት እና እንቅስቃሰ
ላይ በማህበረሰቡ ዘድ በሀገራችን ቢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ፣ፖሎቲካዊ እድገገት ከፍተኛ አስታዋጾ እና ሚና የሚጫወት መሆኑን ይታወቃል።
ምክንያቱም ለሀገሪቱ በገበያ መር የኢኮኖሚ ስራዓት የምትመራ ከመሆኑ
አንጻር ገበያው ጠናማ አንድሆንና ውድድር እንዲመራ በማድረግ ማስታወቂያ ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋል።
በመቀጠልም በኢትዮጵያ ውስጥ ማስታወቂታዎች በቢልቦርድ፣በታፐላ፣በባነሮች
ላይ በእንግሊዜኛ ከገጠር አከባቢ የተጻፉትን ማህበረሰቡ የሚጠቀመው እናም ዋናው መግባቢያቸው የአማረኛ ቛንቛ ስለሆነ ይህንን የእንግሊዘኛ ቛንቛ አንብቦ መረዳት እናም ሊገነዘቡ ስለማይችሉ ይህ በፖሎቲካዊና በማህበራዊ ላይ ማስታወቂያው ከፍተኛ ተጽኖ ማሳደሩን ላሳሰብ እወዳለው።
በተጨማርምማስታወቂያቛንቛን፣ጾታን፣ዘርን፣ብሐርበሔረሰብን፣ሐይማኖይን፣እምነትን፣ፖሎቲካዊወይም
ማህበራዊ አቃምን አስመልክቶ የሰው ልጅ ስብዕናን፣ነጻኔት ወይም ኡኩልኔት የሚጻርር ምስልን፣አነጋገርን ወይም ንጽጽርን የያዜ ማስታወቂያ
ነው። እንድሁም የግለሰብን እና የህዝብን መልካም ስኔ ምግባር እንድውም መልካም ሰምና ዝና የሚገድፍ ማስታወቂያ ነው።
በአጠቃላይ ይህንን ማስታወቂያ ስንመለከት በኢትዮጵያ ውስጥ ዋናው የሰዎች መግባብያ አማርኛ ሁኖ እያሌ በእንግሊዜኛ ማስታወቂያዎችን
መጻፍ በማህበረሰቡ ትልቅ ተጽኖ ያሳድራል ምክንያዩም የአማርኛ ቛንቛ እያለ በእንግሊዜኛ ማስታወቂያ መስራት ማለት ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ
ቛንቛሞቴማለትእንችላለን። ማለትም ማህበረሰባችን የሚያውቁትን ወይም የማይችሉትንቛንቛበመሆኑማስታወቂያዎችንአንብቦ መረዳት እና መገናዘብ
ስለማይችሉ ይህበህብረተሰባችንከፍተኛተጽኖእጉዳትእንድሚያሳድርዕውንመሆኑን አሳስባለው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ