ሰኞ 30 ሜይ 2016

It is our or not [EBS TV]





We Ethiopians have naturally beautify place and we have more need interest to tours .as you know we Ethiopians are unique in the world by our colors, culture, we use or have different languages, and we have our calendar and we use by that colander and we have so many things to tell others that we are unique peoples in the world.
 
In Ethiopia there are so many things organizations, these organizations they give a name  by there our country given things for  their company and organizations .like beer factors ,for example dashine , habesha ,waliya, meta ,beadle ,raya, harer ,and so many thing , this all things  are could by the country have ,this coined of work is very good job .because the beers are talk about our country ,for example one for ion  come he wont to drank beer then we give he is going to ask about the beer name when we tell him he is going surprised after that he wants to visit the place .

But when we come for the advertise is I hope you see dashin  beer advertise this advertise is doing by other famous   people I think they are a famous football players  for example walkout ,wend rain , merit shaker, they see by phone one girl when she dancing after that  they dance and they are shooting the ball. There is no advertising about dashin beer.

Why they use them to advert, to who they advert? this advertise is transfer by ebs TV channel they did not transfer this coined of advert because this beer is our Ethiopian beer so that it is can be advert or they use by the our country’s peoples if did not did this they are going to be or have crises because   our product must advertise by our citizen not by foreigners.

ቅዳሜ 28 ሜይ 2016

Making enjoy our self


              
             In our world there are so many programs like ceremony, consort, drama, idol, cercus show there are so many things to people to be enjoyed. So that we didn’t keep our feelings .we goes and enjoys our self because we didn’t too worry.   One of that is to be making as interested to show or to see something that to make as happy is invite card or poster.
            If we see this poster is it is coined of invite for a girl to Saturday so that on this poster the target audience only girls it isn’t include boys. And the color of the poster is it is a complex it doesn’t smart to see and there is no date, time and place on that poster.
           And we did not define him easy because there are more colors on his face and light. It is like color day.  So that it is hard to find him by easy. And at the up it is write by Amharic and it have Amharic language and word but when we see at the down it is write or they use English word and language. They have to write only by Amharic or Tigrigna language or word. And they interred picture is it does not see clearly.    
        So that this picture or this poster is does not give to see or to participate on that consort. Generally     it doesn’t gives as a sense to participate    


ረቡዕ 25 ሜይ 2016



Sweet pastry
                       Most of time people want to have a neck name like sweet, Hani, baby, my love so many    another they want because they are going happy when peoples call them by their neck name. I think that is going to feel them something in their of them mind. When we see this thing it is usually on the earth or in the world
. 

  
                   When we see on this picture it have like a neck name sweet. maybe this sweet means it have like sugar, or the thing  test have like Hani so that they can  use  tafache  by there our language in Amharic .and they use only in  Amharic  spelling  word .  

                  And at banner is there is so many  bread or pastry photos but when we get in inside it does not only bread or pastry there is so many things like cosmetics , soft drinks , water ,and there are so many things inside that shop .but they did not write on the banner that they give another service .   

ማክሰኞ 24 ሜይ 2016

Two brothers



             
 
                 When we do an advertise we should have to  understand and think because that advertise is going to have attractive and smart . and when we  write advertise we should  have to use by there our language. And the society should understand easily  what was that mean. 
                If we see this picture .it is have  un ethical languages and words  or they use un ethical  things on this banner  .because when we see  at the upper of the banner  they write two brothers , this thing is written by Amharic but the meaning is in English  by that case  they did n ‘t  have more customers  after that they are losers .
                If they want to successful business person  they should have to change there banner  ,they have to use by there our language or they have to  write the society  can understand easily.  Every one can go  and they use on them shop barberry after that  they will be what they want  they have satisfaction by that work.    

Two brothers


 


                 When we do an advertise we should have to  understand and think because that advertise is going to have attractive and smart . and when we  write advertise we should  have to use by there our language. And the society should understand easily  what was that mean.
                If we see this picture .it is have  un ethical languages and words  or they use un ethical  things on this banner  .because when we see  at the upper of the banner  they write two brothers , this thing is written by Amharic but the meaning is in English  by that case  they did n ‘t  have more customers  after that they are losers .
                If they want to successful business person  they should have to change there banner  ,they have to use by there our language or they have to  write the society  can understand easily.  Every one can go  and they use on them shop barberry after that  they will be what they want  they have satisfaction by that work.    

ረቡዕ 18 ሜይ 2016

ምን ኣጥፍተን ነው?


                        ሰዎች ሰለጠን ኣለማች ወደ ኣንድ መንደር እየመጣች ነው እንላለን፡፡ ግን ስልጣኔ ሚባለው ነገር በኣሰተሳሰብ ነው ወይስ የሰዎች ሰብኣዊ መብትን በመጣስ ሰዎችን በማሳነሰ ነው ፡፡ እግዛብሄር እኩል ኣድርጎ ነው   የፈጠረን እያወቅን ፡፡ማለትም ኣዳም እና ሄዋን ብሎ በሁለት ከፍሎ የፈጠረን ፡፡ ኣምላክ ሄዋንን ሲፈጥር ከኣዳም ጭንቅላት መፍጠር  ይችል ነበር ከሱ በላይ እንዳትሆን ብሎ ተዎው ከጥፍር እግርሩም ኣልፈጠረም ምክንያቱም የበላይነት ተሰምቶት ዝቅ እንዳያረጋት ብሎ በማሰብ ሁለታችንን እንዳንበላለጥ ብሎ ከግራ ኣጥንት ጎን ነበር የፈጠረን፡፡ እኩል መሆናችንን ለማሳየት ፡፡
                        እና ግን ይሄ ሁሉን ነገር ረስተነ የምናደርገው ነገር ኣናውቅም፡፡ ምክንያቱም እስኪ ይህንን የኣክስ ዶድራንት ምስል ልብ ብላችሁ ለመመልከት ሞክሩ፡፡
              
 ምስሉን በማየት የየራስኣችን የሆነ ኣስተያየት እንሰጣለን ፡፡ እኔም በበኩሌ ይህን ምስል ኣይቼ የራሴ የሆነ ሃሳብ ኣስተያየት ኣለኝ፡፡ወንድ ልጅ በራሱ ኣይተማመንም ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም የኣክስ ዶድራንት ከተጠቀመ ሴቶች ይወዱታል ካልተጠቀመ ግን ሊወደድ እንደማይችል ነው የሚያሳየው ፡፡ የሴት ልጅ ክብር የማይጠብቅ ምን ኣይነት ድርጅት ቢሆን ነው፡፡ ሴት ልጅን እንደ እንስሳ ኣድርጎ ለማሳየት የሞኮረው፡፡ ማህበረሰቡ ጋር ምን ኣይነት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ብሎ ማሰብ ኣልቻለም ፡፡

               ይህን ማስታወቅያ በኢቢሲ መተላለፉን እንካን በጣም ያሳዝናል ፡፡ ምክንያቱም ኢቢሲ በጣም ትኩረት ሰጥቶ ከሚያስተላልፋችው መካከል ኣንደኛው ስለ እናት ነው ፡፡ እሱም  ኣንድ እናት ህይወት እየሰጠች ህይወታን  ማጣት የለባትም ፤ በሴቶች ላይ የሚደርሰው ማንኛውም የሆነ ችግር  እንደ ሚቃወም ነው ምናውቀው፡፡ኣሁን ላይ ግን የኣክስ ዶድራንት ሴቶችን ዝቅ የሚያደርግ ማስታወቅያ እያስተላለፈ ነው ፡ ሴት ልጅ ለብዙ ነገር ተመስላ ትቀርባለች ፡፡ኣንድ ሴት ልጅ እህት ናት እናትም ናት ልጅም ናት ብሎም ሴት ልጅ ሃገርም ትወክላለች፡፡ግን ይህሁሉምነገር ወደ ጎን ትተው ሴቶችን ለመጥፎ ነገር እየተቀምቡን ነው፡፡ ስለዚህ በዚህ ማስታወቅያ ላይ ወይም ድርጅቱን ላይ በፍጥነት የሆነ ነገር መደረግ ኣለበት ብየ  ኣስባለው፡፡ 

ሰኞ 16 ሜይ 2016



                    የራሷ ኣሮባት የሌላውን ታማስላለች 

          ሁሉም የኣፍሪካ ሃገራት በባርነት ቀኝ ግዛት ሲገዙ በዛን ግዜ ግን ሁለት ሃገራት ነፃነታቸውን ኣስጠብቀዉ ነበር። ሃገራቸው ለባዕድ አሳልፈው ካልሰጡት ሃገሮች መካከል ኣንድዋን ኢትዮጵያ ሃገራችን ነበረች፡፡ ሃገራችን ለባዕድ ኣሳልፈን ኣንሰጥም ኣንገዛም በማለት ስንት ኣያቶቻችን ለነፃነታቸው ተዋግተዋል ሙተዋል ቆስለዋልም ። ይሄ ሁሉ ያደረጉት ሃገራቸው በፈረንጅ እንዳትገዛ በለው ነው ።

       ግና የአሁኑ ትዉልድ ከእሳቸው ዘር የወጣ አይመስልም ፡፡ፈሪ በራሱ ማንነት የማይኮራ በዓለም ዉስጥ ልዪ መሆኑን የማያውቅ ስለ ራሱን ትቶ ሰለ ሌላ ዓለም የሚያወራ የራሱ የሆኑት ድንቅ የተፈጥሮ ሃብት ባለቤት መሆኑን የራሱ የሆነ የፊደል ቀለም እና ቁጥር ያለው መሆኑን እያወቀ ኣንድን ነገር ለማድረግ ሲያስቡ ግን የራሷን አሮባት የሌላውን ታማስላለች እንደሚባለው የራሳቸውን ቁጭ አድርገው የሌላውን ቋንቋ ይጠቀማሉ ።

       ለምሳሌ ያክል እንኻን ብንጠቅስ ስፓ ፣ናይስ ፣ መርሲ ፣የስ ፣ብሉ ሌሎችም ኣሉ ። እነዚህ የተጣሩ ውሃ ናቸው ፡፡ በእነዚህ የታሸጉ ውሃዎች በያንዳንዱ የውሃ ኻዳ ላይ ከታች የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ የሚል ፅሁፍ ኣላቸው ፡፡ ችግሩ ስናይ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ እያሉ የሚሰሩት በዛው ኣካባቢ እያለ የሚሰየሙት ወይም የሚሰጣቸው ስም ግን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ነው ። በዚህም መልኩ ነው ሳይታወቀን በባርነትና እየተገዛነው ያለነውን ።

     እነኚህ ችግሮች ይዘን የተፈጥሮ ፣ያገራችን ፣ የራሳችን ምናምን እያልን እናስታውቃለን ።እነዚህ ነገሮች የተሰጣቸውን ስያሜ ብናስተካክለው ማለትም ሀገርኛ የሆነ ስያሜ ብንሰጣቸው ጥሩ ይመስለኛል ።ለምሳሌ ማይሎሚ  ፣ ምሕረት ፣ ፀበል ውሀና ሌሎችም እያልን መሰየም እንችላለን ።



                          ከ ላክስ ምን ተገነዘቡ!


          ኣንድ ማስታወቂያ ስንሰራ የራሱ የሆነ መንገድ እና አካሄድ ኣለው :: የምንሰራው ማስታወቂያ መቼና እንዴትለማንስ ነዉ የምናስተላልፈው ማንስ ነዉ የሚመለከተው ብለን በደምብ ማሰብ ያለብን ይመስለኛል ፡፡ ምክንያቱም ኣንድ ማስታወቂያ ተሰርቶ ተመልካች ላይ ሲቀርብ ብዙ ተመልካች ነዉ ያለዉ ፡፡ ማለትም ከኣዋቂ ጀምሮ እስከ ህፃን ጽረስ ፡፡

         በዚህም የተነሳ ስለ ላክስ የገላ ሳሙና የተሰራውን ማስታወቂያ ስንመለከት፡፡ ችግሩ የዚህን ማስታወቂያ ለማስተዋወቅ የተጠቀመበትን ነገር ላክስ የገላ ሳሙና ለፍቅረኛሞች ብቻ እንዲጠቀሙበት ተብሎ የተሰራ ነዉ የሚመስለው ፡፡ ማስታወቅያዉ ስንመለከተው ላክስ ሳሙና ወንዶች ለማማለል እና በመኣዛዉ የሚመሰጥበት አይነት ነገር ነዉ ያለውን ፡፡ ባጠቃላይ የላክስ ሳሙና ማስታወቂያ ስሜት ቀሽቃሽ እና ለወሲብ የሚጋብዝ ኣይነት ማስታወቂያ ነው የተሰራው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ፡፡

        የዚህ የላክስ የገላ ሳሙና  ማስታወቂያ ከዚህ በተሻለ መንገድ መቅረብ ይችል ነበር እላለሁ፡፡
ለምሳሌ ያክል ፊታቸው ወይም ደግሞ ገላቸውን በላክስ ሳሙና እየታጠቡ ቢሆን ከዛ በመቀጠል ሳሙናው በቆዳቸው ላይ ያመጣውን ለውጥ በምስል ወይም በቃል በመናገር የማስታወቂያዉ መልእክት ማስተላለፍ ይችሉ ነበር ፡፡

        ባጠቃላይ ላክስ የገላ ሳሙና ላይ የተሰራው ማስታወቂያ በዚህ መልክ ለማየት ሞክሬያለሁ ፡፡ ኣንድን ማስታወቂያ ስንሰራ ለየት እንዲል ተብሎ ባልሆነ መልኩ ተሰርቶ መቅረብ የለበትም ፡፡ የምንሰራው ነገር ሁሉንም ሰዉ የሚያካትት መሆን እንዳለበት እና ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆን ያለበት ይመስለኛል ፡፡

ረቡዕ 11 ሜይ 2016

የኛቛንቛ ምን ነካው !

       
    ማስታወቂያው በአሁን ሳዓት በሚሰጠው አገልግሎት እና እንቅስቃሰ ላይ በማህበረሰቡ ዘድ በሀገራችን ቢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ፣ፖሎቲካዊ እድገገት ከፍተኛ አስታዋጾ እና ሚና የሚጫወት መሆኑን ይታወቃል። ምክንያቱም ለሀገሪቱ በገበያ መር የኢኮኖሚ ስራዓት የምትመራ  ከመሆኑ አንጻር ገበያው ጠናማ አንድሆንና ውድድር እንዲመራ በማድረግ ማስታወቂያ ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋል።

        በመቀጠልም በኢትዮጵያ ውስጥ ማስታወቂታዎች  በቢልቦርድ፣በታፐላ፣በባነሮች ላይ በእንግሊዜኛ ከገጠር አከባቢ  የተጻፉትን  ማህበረሰቡ የሚጠቀመው እናም ዋናው መግባቢያቸው የአማረኛ ቛንቛ ስለሆነ  ይህንን የእንግሊዘኛ ቛንቛ  አንብቦ መረዳት እናም ሊገነዘቡ ስለማይችሉ ይህ  በፖሎቲካዊና በማህበራዊ ላይ ማስታወቂያው  ከፍተኛ ተጽኖ ማሳደሩን ላሳሰብ እወዳለው።

           በተጨማርምማስታወቂያቛንቛን፣ጾታን፣ዘርን፣ብሐርበሔረሰብን፣ሐይማኖይን፣እምነትን፣ፖሎቲካዊወይም ማህበራዊ አቃምን አስመልክቶ የሰው ልጅ ስብዕናን፣ነጻኔት ወይም ኡኩልኔት የሚጻርር ምስልን፣አነጋገርን ወይም ንጽጽርን የያዜ ማስታወቂያ ነው። እንድሁም የግለሰብን እና የህዝብን መልካም ስኔ ምግባር እንድውም መልካም ሰምና ዝና የሚገድፍ ማስታወቂያ ነው።


        በአጠቃላይ ይህንን ማስታወቂያ ስንመለከት በኢትዮጵያ ውስጥ ዋናው የሰዎች መግባብያ አማርኛ ሁኖ እያሌ በእንግሊዜኛ ማስታወቂያዎችን መጻፍ በማህበረሰቡ ትልቅ ተጽኖ ያሳድራል ምክንያዩም የአማርኛ ቛንቛ እያለ በእንግሊዜኛ ማስታወቂያ መስራት ማለት ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ ቛንቛሞቴማለትእንችላለን። ማለትም ማህበረሰባችን የሚያውቁትን ወይም የማይችሉትንቛንቛበመሆኑማስታወቂያዎችንአንብቦ መረዳት እና መገናዘብ ስለማይችሉ ይህበህብረተሰባችንከፍተኛተጽኖእጉዳትእንድሚያሳድርዕውንመሆኑን አሳስባለው።

ሰኞ 9 ሜይ 2016

ዙም ፕሮፍሽናል ስቱድዮ

      
      ይህን ማስታወቂያ  ስንመለከት ዙም ፕሮፍሽናል የሚለው የተጻፈ በእንግሊዘኛ ቛንቛ ስሆን ይህንን ማስታወቂያ ህብረተሰቡ በቀላሊ ለመረዳት ያዳግታቸዋል። ማለትም ህቢረተሰቡ የሚረዳው ቃላት በሚያውቁት ስሆን ቢቻ ነው።
         

  በመቀጠልም ዙም በእንግሊዘኛ ቃላት ማሲፋት ስሆን ነገር ግን ይህ ቃላት አንብበው ለመረዳት እና ለመገንዘብ በጣም ያስቸግራል
         በመቀጠልም ይህ ማስታወቂያ ቦታውን የሚያመለክት አዲራሻ የለውም ስለዚ መልክቱ  ምን እንደምያስተላልፍ ለመረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው። ምክንያቱም ስወችን የምስብ ከለርም ሆነ ፎቶ የለውም።

        በአጠቃላይ ይህንን ማስታወቂያ በህብረተሰቡ ዜድ ምን አይነት ተጺኖ እንደሚያሳድር እና አንቢቦ ለመረዳትም ቢያስቸግርም ቢያንስ በፎቶ መልክ ምን አይነት መልክት እንደሚያስተላልፍ ለመረዳት ምንም አይነት ፎቶ የአለውም። በተጨማርም ህብረተሰቡ ቤሚገባቸው       ቛንቛ ማስታወቂያውን መጻፍ ነበርበት።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ


  
             የአልሆል መጠጥ       ደግሞ እንደት ብሎ ነው የ      እንካን ደና መጣቹ የሚለውን መልክት የሚያስተላልፉት። እነ እንደ ሚመስለኝ የመኪና አደጋ በዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸው ነው። ይህንን ግምት ውስጥ ማስገባት ነበረባቸው።


       ስለዚህ ይህንን ማስታወቂያ ስንመለከት ፖስተሩ ላይ የጠርሙስ እና ከጀርባው ያለው ቀለም መለያየት ነበርበት ። ምክንያቱም እንካን ደህና መጣቹ የሚለውን ማህበርሰቡ ለይቶ ማወቅ ያስቸግራቸዋል።

         በመቀጠልም
ዋናው ነገር የቃላት ችግር ኣለበት ፡፡ እሱም መቀለ መሆን የነበረበት መቀሌ ኣድርገውታል፡፡ የባክግራውንድንና የጠርሙዙን ቀለም ኣንድ ኣይነት ነው ፡፡ደግሞም welcome to mekele የሚለውን አንኳን በደህና መጣችሁ ብቻ ይበቃ ነበር ፡፡ billbordun ግን የተቀመጠበት ኣከባቢ ደግሞ የአዲስአበባ መስመር ኣይደለም ፡፡ ያለው አብርሀ ካስትል አከባቢ ነው።