በኢትዮጵያ ባህል ከቀደምት
ጀምሮ እስካሁን ድረስ ግማሽ ስኒ ቡና ኣይቀርብም ነበር ፡፡ ይህ ሚያስመለክተዉ ምንድነው ? ዘመናዊነት ነዉ ወይስ የራስን ባህል
መርሳት ፡፡
ሻራው ስናየው በመጀመሪያ
ደረጃ ግማሽ ስኒ ቡና ኣይሸጥም የቡናው ስኒ ሞምላት ነበረበት ፡፡ስእሉ ላይ ስናይ የራሷ ስእል ብቻ ነው ያለው የእሷ ስእል እዛጋ
መሆኑን ከርዕሱ ጋር ምንም ኣይነት መልእክት የሚያገናኝ የለውም ፡፡
ቡና እያፈላች እያለ ፈገግ ብላ እየቀዳች መሆን ነበረበት ፡፡
በርገሩ ምን ያረጋል ቡና ቤት እያለ በርገር መግባት ኣልነበረበትም ወይም ቁርስ ቤት መሆን ነበረበት
፡፡ በተጨማሪም ታፔላው የሚታይበት ኣቋም የጠበበ ነው ፡፡ ምክንያቱም ከላይ መለጠፍ ነበረበት መንገድ ላይ ቁሞ ወደ ጎን ዙሮ ነው
ያለው፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ